12/12/2024
index

የፌደራል መንግስት ስራዎችን ብቻ የሚያወጣና በርካታ የስራ እድሎች ያሉትን ይህን ገፅ ሁሉም እንዲጠቀሙ ለጥፍልን ብሎ አንድ ተከታታያችን ልኮልናል። እዩት እስቲ።
በገፁ እንደተቀመጠው ለማመልከት የአሜሪካ ዜጋ መሆን ይጠበቅቦታል። ሆኖም አልፎ አልፎ ዜግነት የሌላቸውንም ይቀጥራሉ። ስለ ዜግነት ጉዳዮችና ቅጥር መስፈርቶች ዝርዝር መረጃው ይህን ሊንክ ተከትለው ያገኛሉ።
ሁሉም የስራ አመልካቾች ከቨር ሌተር፤ ትራንስችክሪፕትና ሌሎች ደጋፊ ዶክመንቶችን እንዲያስገቡ ይጠበቅባቸዋል። ከዛውጭ እያንዳዱ ስራ የራሱ ሪኳየርመንት ይኖረዋል። ለማንኛውም ሙሉ መረጃውን ይህን ሊንክ በመጫን ድረ-ገፁን በመጎብኘት ማግኘት ይቻላል።
ስለጥቆማው ተከታታያችንን ኔትን እናመሰግናለን።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት