img_9966-1

የአሌክሳንድርያ ከተማ ለፌብሯሪ ክፍት የሆኑና ለከተማው አቅምን ያገናዘቡ የተባሉ የኪራይ ቤቶችን ዝርዝር ዛሬ ፌብሯሪ 3 2025 ይፋ አድርጓል። በዚህ ዝርዝር ላይ በተለያዩ የከተማው አካባቢዎች የሚገኙ ከስቱዲዮ ጀምሮ ባለ አንድ፤ ባለ ሁለትና ባለ ሶስት መኝታ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር የተካተቱ ሲሆን እድሚያቸው ከ62 በላይ ለሆኑ አዛውንቶችን ጨምሮ ለማንኛውም ሰው የሚሆኑ ቤቶች እንዳሉ ተጠቁሟል።

ገቢን ያገናዘቡ (አፎርደብል ቤቶችን) ለመከራየት ከዚህ ቀደም የነበረው የገቢ መጠን ከጃንዋሪ 2025 ጀምሮ የተስተካከለ ሲሆን አዲሱ የገቢ መጠን እንደሚከተለው ሰንጠረዥ እንደሚሆንም መረጃው ያመለክታል።

የነዚህን ቤቶች ሙሉ ዝርዝር ለማየትና ለማመልከት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.