
ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዲሲ በሚከተሉት 5 ከፍተኛ የቅጥር እድል አላቸው ባላቸው ዘርፎች የነፃ ትምህርት እድል አዘጋጅቷል::
- Pathway 1: Construction and Property Management
- Pathway 2: Early Childhood Education (CDA)
- Pathway 3: Healthcare Direct Care and Administration
- Pathway 4: Hospitality and Tourism
- Pathway 5: Information Technology and Office Administration
በዚህ ፕሮግራም ላይ እድሜያቸው ከ18 አመት በላ የሆኑ የዲሲ ነዋሪዎች በነፃ ተምረው መመረቅ ይችላሉ::
በዚህ ፕሮግራም ለመመዝገብ የሚከተሉት ማስረጃዎች ማቅረብ ግድ ይላል::

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ተከትለው ይሂዱ