ሜይ 14, 2025፦ የክልሎችን የክሬዲት ስኮር የሚተምነው ሙዲ የተባለው ተቋም የስቴቱን አጠቃላይ የክሬዲት ቦንድ ደረጃ ወደ Aa1 ዝቅ አደረገ።...
ኢኮኖሚ
ባሳለፍነው አርብ ሜይ 2 የ2026 አመት በጀታቸውን ይፋ ያደረገው የትራምፕ ዋይት ሀውስ በርካታ የበጀት ቅነሳዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ከነዚህም ዋነኞቹ...
የቨርጂንያ ገቨርነር እንዳስታወቁት በስቴቱ ጸድቆ ከነበረው በጀት ላይ የ900 ሚልየን ዶላር ቅነሳ እንዳደረጉና ይህም ሊሆን የቻለው የፌደራል መንግስት የገንዘብ...
በሜሪላንድ መወሰኛ ምክር ቤት ከሰሞኑ በጸደቀው ህግ መሰረት በሜሪላንድ ያሉ ካውንቲዎች የታክስ መጠናቸውን እስከ 3.3% እንዲያሳድጉ መፍቀዱን ተከትሎ የሞንጎምሪ...
የሜትሮፖሊታን አካባቢ ሬስቶራንት አሶሴሽን በሰዋና ከ200 በላይ የሬስቶራንት ባለቤቶች ተሳትፈውበታል በተባለበት ጥናት 47% የሚሆኑት በ2024 የደንበኞቻቸው ቁጥር እንደቀነሰ ያስታወቁ...
ቻይና ከነገ ሀሙስ ጀምሮ በአሜሪካ ምርቶች ላይ 84 ከመቶ ታሪፍ መጣሏን በማስታወቋ፤ ከአሜሪካ ጋር በተባባሰ የንግድ ጦርነት ውስጥ የገባች ሲሆን፤ ”እስከ መጨረሻው ለመታገል” ቃል መግባቷን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል ። የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና በሚገቡ ምርቶች ላይ አጠቃላይ ታሪፉን ወደ 104 በመቶ ከፍ ካደረጉ በኋላ ቤጂንግ በርካታ የመከላከያ እርምጃዎችን ወስዳለች። ቤጂንግ በዓለም ንግድ ድርጅት ውስጥ በአሜሪካ ላይ ተጨማሪ አዲስ ክስ እየመሰረተች ያስታወቀች ሲሆን፤ በተጨማሪም ከቻይና ኩባንያዎች ጋር የንግድ ልውውጥ ባላቸው የአሜሪካ ኩባንያዎች ላይ ተጨማሪ ገደቦችን እንዳስቀመጠች አስታውቃለች። ይሁን እንጂ ቻይና ሌሎች የዓለም መንግስታት እያደረጉ እንዳሉት ከዋይት ኃውስ ጋር እየተደራደረች እንደሆነ ከማስታወቅ ተቆጥባለች። ቻይና ባለፈው ሳምንት አርብ ነበር አሜሪካ ለጣለችባት ታሪፍ ተመጣጣኝ ነው ያላቸውን 34 ከመቶ ታሪፍ መጣሏን ያስታወቀችው። ይህን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቻይና ላይ የተጣለውን ታሪፍ ወደ 50 ከመቶ ያሳደጉት ሲሆን ከቻይና ጋር ድርድር አያስፈልግም በማለት ድርድሩን አቋርጠዋል። እስካሁን ድረስ ባለው የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሊን ጂያን እረቡ ዕለት እንዳሉት “ዩናይትድ ስቴትስ ጉዳዮችን በውይይት እና በድርድር ለመፍታት በእውነት ከፈለገች የእኩልነት፣ የመከባበር እና የጋራ ተጠቃሚነትን አስተሳሰብ ማዳበር አለባት” በማለት ለድርድር እምብዛም ፍላጎት እንደሌላት ጠቁመዋል። ይህንን እሰጥ አገባ ተከትሎም ፕሬዘደንት ትራምፕ በቻይና ላይ የጣሉትን የታሪፍ መጠን ወደ 125%...
ኢትዮጲክ- እንግዳችን ስለሆንሽ እናመሰግናለን።እስቲ በቅድሚያ እራስሽን ለአንባቢዎቻችን አጠር አድርገሽ አስተዋውቂልን። መቅደስ – አመሰግናለሁ። ስሜ መቅደስ ገ/ወልድ ሆንዱራ ይባላል። ያው...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ዛሬ በዋይት ኃውስ ሮዝ ጋርደን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለአመታት ሲበዘብዙን የነበሩ አገራት ላይ ቀረጥ በመጣል የኢኮኖሚ ነጻነታችንን...
ፕሬዘደንት ትራምፕ ከተለያዩ የአለም አገራት በሚገቡ የመኪና ምርቶች ላይ የ25% ቀረጥ መጣላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ይህ ታሪፍ ከኤፕሪል 2 ጀምሮ ተግባራዊ...
በ2024 ጽድቆ ወደስራ የተገባበት የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በጀት በኮንግረስ ሪፐብሊካን መሪዎች ረቂቅ በጀት መሰረት የ1.1 ቢልየን ዶላር ቅናሽ እንዲኖረው...