አንድ ተከራይ በቤተሰብ ገቢ እና በኮቪድ ተፅእኖ ላይ በመመስረት ብቁ ከሆነ እና ይህንን የምስክር ወረቀት ለባለቤታቸው ፈርመው ” ዘግይተው...
Uncategorized
በዲሲና አካባቢው የባስ አገልግሎት የሚሰጠው ሜትሮ ሰራተኞቹ በከፍተኛ ሁኔታ በኮቪድ 19 በመጠቃታቸው ምክንያት የለት’ተለት አገልግሎቱ መስተጓጎሉን ያስታውቀ ሲሆን በአዲሱ...
የሞንትጎመሪ ነዋሪዎች በዛሬው እለት በካውንቲው በሚገኙ 19 ላይብረሪዎች በመገኘት የኮቪድ-19 የግል መመርመሪያዎችን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ካውንቲው አሳውቋል።
ኮምካስት ራይዝ ኢንቨስትመንት ፈንድ ማመልከቻው ከኦክቶበር 1-14 ለዋሽንግተን ዲሲ ነጋዴዎች ክፍት ይሆናል ኮምካስት በወርሃ ሰኔ፣2020 ዓ.ም. እንዳስታወቀው ለተከታታይ ዓመታት የሚዘልቅ የ75 ሚሊዮን ዶላር የካሽና የ25 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ የሚዲያ ድጋፍ ኢፍትሃዊነትን ለመግታት፤ የዘር መድልዖንና የመሳሰሉትን የማይታዩ የኢኮኖሚ ተግዳሮቶችን ለመታገል ኮምካስት ራይዝ ኢንቨስትመንት ፈንድ የተባለ ፕሮጀክት ተገባራዊ አድርጓል። በዚህም ፕሮጀክት የውድድሩን መስፈርት የሚያሟሉ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ሂውስተን ቴክሳስ፤ ማያሚ ፍሎሪዳ፤ ሚኒያፖሊስ-ሴይንት ፖል ሚኔሶታ፤ ኦክላንድ ካሊፎርኒያ፤ እና ሲያትል ዋሽንግተን ያሉ የንግድ ተቋማት መወዳደር ይችላሉ። በዚህ ውድድር ለ600 አሸናፊ ድርጅቶች በጠቅላላው 6ሚሊዮን ዶላር ይሰጣል በእያንዳንዱ ከተማ 100 አነስተኛ የንግድ ተቋማት ይሸለማሉ ሁሉም አሸናፊዎች እያንዳንዳቸው 10ሺህ ዶላር ይሸለማሉ የማመልከቻ ጊዜ ከኦክቶበር 1-14 2021 በኖቬምበር መጨረሻ የውድድሩ አሸናፊዎች ውጤት ይፋ ይደረጋል። በውድድሩ ማን መሳተፍ ይችላል? ከተቋቋሙ 3ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው የንግድ ድርጅቶች። በስራቸው ከ25 ያልበለጡ ቋሚና የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ያሏቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ በዚህ ውድድር ለመሳተፍ ይህን...
እንኳን ደህና መጡ። በቅርብ ቀን በዲሲ-ሜትሮና አካባቢው የተለያዩ መረጃዎችን፤ መልካም አጋጣሚዎችን፤ የስራ ዕድሎችን፤ እና የመሳሰሉትን ወቅታዊ ጠቃሚ መረጃዎችን እዚህ...