12/12/2024

በዲሲና አካባቢው የባስ አገልግሎት የሚሰጠው ሜትሮ ሰራተኞቹ በከፍተኛ ሁኔታ በኮቪድ 19 በመጠቃታቸው ምክንያት የለት’ተለት አገልግሎቱ መስተጓጎሉን ያስታውቀ ሲሆን በአዲሱ ፕሮግራም መሰረት ካዛሬ ጃንዋሪ 10፣ 2022 ጀምሮ ባሶች ከሰኞ-አርብ ከተለመድው አገልግሎት በመቀነስ በቅዳሜ ፕሮግራም የሚያገለግሉ እንደሚሆን አስታውቋል። ይህን ተከትሎም ድርጅቱ ረጃጅም ርቀት ተጓዦች እንድ ሜትሮ-ሬይል (ሜትሮ ባቡር) ያሉ ሌሎች አማራጮችን እንዲጠቀሙ መክሯል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት