12/12/2024
Arsenal_34

በመጪው ወር ጁላይ 16 አርሰናልና ኤቨርተን በቦልቲሞር M&T ባንክ ስታዲየም ይጫወታሉ። ይህ ውድድር አርሰናሎች ሊያደርጉት ያሰቡት የአሜሪካ ጉዞ የመጀመሪያው ውድድራቸው ይሆናል። በቀጣይም ወደ ኦርላንዶ በማቅናት ጁላይ 20 ከኦርላንዶ ሲቲጋ ጁላይ 23 ደሞ ከቼልሲጋ የሚጫወቱ ይሆናል።

የቦልቲሞሩ የአርሰናልና ኤቨርተን ጨዋታ ቲኬት ከ55$ ጀምሮ እየተሸጠ ይገኛል። ትኬቱን ለመግዛት ይህን ሊንክ ይጫኑ

Source: www.arsenal.com

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት