የሜሪላንድ አበርዲን ፖሊስ ዲፓርትመንትዳይኖም ነጋሽን አፋልጉኝ ብሏል:: ዳይኖም ለመጨረሻ ጊዜ የታየው ፌብሯሪ 22/2024 ጧት 11 ሰአት አካባቢ ነበር:: ዳይኖም እድሜው 42 አመት: ቁመቱ 5 ጫማ ከ 6 ኢንች ክብደቱ ድደሞ 130 ፓውን ነው ብሏል ፖሊስ:: ዳይኖም የሊፍት ራይድሼር አሽከርካሪ ሲሆን 9EX7317 የሆነ የሜሪላንድ ታርጋ ያለው ግራጫ ቀለም ያለው የ2022ሲዬና ቶዮታ ሚኒቫን እንደሚያሽከረክር ተነግሯል::
ዳይኖምን ያየ ሰው ለአበርዲን ፖሊስ በስልክ ቁጥር 410-272-2121 ደውሎ እንዲያሳውቅ ፖሊስጠይቋል::
ሼር ይደረግ!
MISSING –
Dainom Negash was last seen 2/22/2024 at around11 am. He works as a Lyft driver and may be in a grey 2022 Toyota Sienna minivan with Maryland tags 9EX7317. Please contact the Aberdeen Police Department with any information at 410-272-2121. All tips are confidential. #Missing #MissingPerson #AberdeenPDMD #Ethiopia #amharic #Amharic #news #amharicnews #AmharicNews