12/12/2024
Screenshot-2024-02-23-at-19.26.36

የሞንጎምሪ ካውንቲ የተማሪዎች መኪና ግብይት ፋውንዴሽን ለትርፍ ያልተቋቋመና በካውንቲው ባልይ የንግድ ተቋማትና ባለሞያዎች የተቋቋመ ድርጅት ነው።


ማስታወቂያ:- በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለማግኘት በፌስቡክና … በቴሌግራም ይከታተሉ:: ለወዳጅ ጏደኞችም ይንገሯቸው::


ይህ ድርጅት ዋነኛ አላማው ታዲያ በካውንቲው ባሉ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ያሉ ተማሪዎች በመኪና ጥገና፤ ሽያጭና ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የሚረዳ ድርጅት ነው።
በዚህ ስልጠና የሚሳተፉ ተማሪዎችም ታዲያ ተግባራዊ የሆነ ሙያ የሚኖራቸው ሲሆን ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ቢሄዱም ወይንም ቀጥታ ወደስራ ቢገቡ በቂ የሆነ ዕውቀት እንዲኖራቸው ያግዛል። ታዲያ በዚህ ፕሮግራም የተሳተፉ ታዳጊዎች የጠገኗቸውን መኪናዎች በቅናሽ ለመሸጥ ነገ ቅዳሜ ፌብሯሪ 24፤ 2024 ዓ.ም በ ደማስከስ ኃይስኩል (25291 Ridge Road፣ Damascus, MD 20872) ከጧት 9 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት ቀጠሮ ይዘዋል።

ነገ ለገበያ ይቀርባሉ የተባሉት መኪኖች ዝርዝር የሚከተለው ነው።

ለበለጠ መረጃ የተቋሙን ማስታወቂያ ይህን ሊንክ ተከትለው በመሄድ ያግኙ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት