የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር የአዋቂዎች የባይስክል ስልጠና ለዲሲና አካባቢው ነዋሪዎች አዘጋጅቷል።
የሞንጎምሪ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚጀምረው የፀደይ ወቅት በካውንቲው ነዋሪ ለሆኑ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ አዋቂዎች የባይስክል መንዳት ስልጠና ስፖንሰር ማድረጉን አስታውቋል። ስልጠናውን የሚሰጠው በ1972 የተመሰረተው የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር ሲሆን እርስዎም በዚህ የፀደይ ወቅት የአንድ ተጨማሪ ክህሎት ባለቤት መሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ።
ስልጠናዎቹ ከጠዋቱ 10 a.m. እስከ 1 p.m. በቀጣዮቹ ቀናት ይደረጋሉ
- *Saturday, April 9: Learn to Ride Class: Westfield Montgomery (top floor of Nordstrom Garage), Bethesda.
- *Saturday, April 30: Learn to Ride Class: Upper County Recreation Center (center parking lot), Gaithersburg.
- *Saturday, May 7: Basic Skills Clinic: Wheaton Ice Arena (back left parking lot), Wheaton.
- Saturday, May 21: Learn to Ride Class: GEICO (front parking lot), Chevy Chase.
- *Saturday, June 11: Basic Skills Clinic: Montgomery College (Parking Lot 13), Rockville.
- Saturday, June 25: Learn to Ride: Burtonsville Park and Ride lot (behind Burtonsville Crossing shopping center), Burtonsville.
*Select classes will offer a free e-scooter safety training and test ride from noon until 2 p.m.