በአገሪቱ ህግ መምረጥ የተፈቀደለት ማንኛውም የዲሲ ነዋሪ ከዛሬ ጀምሮ ወደምርጫ ጣቢያዎች እየሄደ ድምፁን መስጠት ይችላል::
የምርጫ ጣቢያዎቹ ከዛሬ ጁን 10 ጀምሮ እስከ ጁን 19 ከ8:30 am 7:00pm በዋናው የምርጫ ቀን ጁን 21 ደሞ ከጠዋት 7:00am እስከ 8:00 pm ክፍት ሆነው መራጮችን ያስተናግዳሉ::
የመምረጫ ጣቢያዎቹን ዝርዝርና አድራሻ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ::