12/12/2024
img_8226

ሁሉም የዲሲ ሃይስኩል ተመራቂ ተማሪዎች ይህን ኮንሰርት እንዲታደሙ አንድ አንድ ቲኬት ይሰጣቸዋል ሲል ዊል ፋረል አስታውቋል::

የዚህ ኮንሰርት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ዙር የትኬት ሽያጭ ያለቀ ሲሆን አሁን ያለው የ3ኛ ቲየር የ400$ ትኬት ብቻ ነው::

መግቢያው ቀድመው በ300$ የገዙና አሁን ትኬቱን በጥቁር ገበያ አትርፈው የሚሸጡ ሰዎችን ታዝበናል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት