የኤሌክትሪክ ስኩተር ስልጠና
የሞንጎምሪ ካውንቲ የኤሌክትሪክ ስኩተር ስልጠና እድሜያቸው ከ18 በላይ ለሆኑ ሰዎች ይሰጣል። የመጀመሪያውን ስልጠና ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ 06/04 የተደረገ ሲሆን ቀጣዩ ደሞ ነገ ቅዳሜ በ 06/11 ከ12፡00 – 2፡00 PM ይደረጋል። በፕሮግራሙ ለመሳተፍ ምዝገባ አያስፈልግም። በተባለው ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
አድራሻ፡
Montgomery College Campus
(parking lot #13)
850 Hungerford Drive
Rockville
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ።