የናንተን ባናቅም እዚ ኢትዮጲክ አብረውን የሚሰሩ ባልደረቦች የብሉዝ ወዳጆች ቀኑን ሙሉ በ ቢቢ ኪንግ; ሬይ ቻርለስ; መዲ ዎተርስና ኤሪክ ክላፕተን ሙዚቃዎች ሲያስተክዙን ነው የሚውሉት:: እናንተም እንድእነሱ ከሆናችሁ እነሆ መልካም አጋጣሚ ጁን 18 ቅዳሜ በዳውንታውን ሲልቨርስፕሪንግ::
ለበለጠ መረጃ ይህን ተጭነው ይሂዱ::