የሜሪላንድ ነዋሪዎች ሆነው ከ100$ በላይ እና ከ1 ወር በላይ የቆየ ውዝፍ የውኃ ቢል ካለብዎት እና ቤተሰብ የገቢ መጠን ከስር በሰንጠረዡ ከተቀመጠው ካልበለጠ ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው የማመልከቻውን ፎርም በመሙላት ለMaryland Low Income
Household Water Assistance
Program (LIHWAP) ማመልከት ይችላሉ። በተጨማሪም ነዋሪዎች ቢል ባለመክፈላቸው ምክንያት የውሃ አገልግሎት ከተቋረጠ በዚህ ፕሮግራም እስከ 2000$ ድጋፍ ሊደረግላቸው ይችላል።
ፎርሙን ካላገኙት ኢሚይል admin@ethiopique.com ላይ በሜሴጅ ጠይቁን እንልካለን።