ይህ የአውሮፕላን ትዕይንት በሻንቲሊ ቨርጂንያ ጁን 18 ከ10am-3pm በSteven F. Udvar-Hazy Center in Chantilly, Virginia ነው:: በፕሮግራሙ ላይ ከ50 በላይ ዘመናዊና ጥንታዊ አውሮፕላኖች ለአንድ ቀን ብቻ ትርዒት ያሳያሉ::
መግቢያው በነፃ ነው:: ግን ምዝገባ ያስፈልገዋል::ሊንኩን ተከትለው ይመዝገቡ::