ለእምነት ተቋማትና ለናይት ክለብ ሰራተኞች የዲሲ ከንቲባ ስልጠና አዘጋጅተዋል።ስልጠናው በዋናነት በነዚህ ተቋማት ተኩስ ከተጀመረ ምን መደረግ እንዳለበትና ሳይጀመር በፊት እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቸው መረጃ ይሰጣል። እንደ አሰላለፋችሁ መረጃውን ለየእምነት ተቋሞቻችሁና ለናይት ክለቦቻችሁ አስተላልፉ። ለስልጠናው አስተርጓሚ ካስፈለገ በservedc.info@dc.gov ጥያቄዎን አስቀድመው ያቅርቡ።
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጫኑ