12/12/2024
First Aid training

የዲሲ ሀውሲንግ ኦቶሪቲ ከኢንቪዥን ጋር በመተባበው ለነዋሪዎች የፈርስት ኤይድ ሰርተፊኬት ስልጠና አዘጋጅቷል። ቀጣይ የስልጠና መርኃግብር ሐሙስ ጁላይ 21፤ 2022 ከጠዋት 9፡00am እስከ ከሰዓት 1፡00pm ድረስ ይከናወናል። ለመመዝገብ በስልክ ቁጥር 202-645-5023 በመደወል የስልጠናውን ቀን፤ የስልክ ቁጥርዎትን እና የኢሜይል አድራሻዎን ቮይስሜይል ላይ በማስቀመጥ መመዝገብ ይችላሉ።

ፕሮግራሙ በቀጣይነት ሐሙስ ሴፕቴምበር 22 ይሰጣል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት