img_9241

የሜሪላንድ ነዋሪዎች መንጃ ፍቃዳቸውን በአይፎናቸው ወይም በአይ-ዋች መጫን ይችላሉ::

መታወቂያዎን በስልክዎ እንዴት ይጭናሉ?

የሜሪላንድ ትራንስፖርት ቢሮ በዚህ ቴክኖሎጂ ነዋሪዎች በቀላሉ ማንነታቸውን ማሳወቅ ይችላሉ:: ስልካቸው ላይ ባለ መታወቂያ የኤርፖርት ሴኩሪቲ ማለፍም ይችላሉ ተብሏል::

የአፕል ዋሌት ከዴቢትና ክሬዲት ካርድ በተጨማሪ የሜትሮ ካርድና የመሳሰሉትን ጠቃሚ ካርዶች በዲጅታል መልክ ለመጫን ይረዳ ነበር አሁን ደሞ መታወቂያ/መንጃን በተመሳሳይ በዲጅታል ለመያዝ ይረዳል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.