የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድና የዲሲ ዩናይትድ አጥቂ የነበረው ዋይኒ ሩኒ የዲሲ ዩናይትድ ቡድንን ለማሰልጠን ወደ ከተማችን ዲሲ ገብቷል።
በጉዳዩ ዙሪያ ሰሞኑን በርካታ መላምቶች የነበሩ ሲሆን ዜናውን ቀድሞ ያበሰረው ዴይሊ ሜይል ነበር። ዴይሊ ሜይል ዋይኒ ሩኒ ደርቢ ካውንቲን ለቆ ወደ ዲሲ እንደሚሄድ ጁላይ 8 ዘግቦ ነበር።