የሞርጌጅ ድጋፍ (1)

በኮቪድ-19 ምክንያት ገቢያቸውን ላጡ ወይንም ገቢያቸው ለቀነሰ የቤት ባለቤቶችና ተከራዮች የሚደረገው ድጋፍ ነገ ሰኞ ጁን 5 ጀምሮ ማመልከቻ መቀበል እንደሚፍ=ጀምር የፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ አስታውቋል።

የዚህ ድጋፍ ተጠቃሚ የሚሆኑት ሞርጌጃቸውን ወይንም የቤት ኪራያቸውን ከማርች 2020 ወዲህ መክፈል አቅቷቸው የተጠራቀመባቸው ነዋሪዎች ሲሆኑ በዚህ ድጋፍ ተጠቃሚ ለመሆን በኮቪድ ምክንያት ገቢያቸው እንደተቀዛቀዘ ማሳየት መቻል እንዳለባቸው ታውቋል።

በዚህ የድጋፍ ፕሮግራም ለመጠቀምና ለበለጠ መረጃ ከስር የተቀመጠውን ቁልፍ በመጫን የካውንቲው ድረ-ግጽ ላይ የተቀመጠውን ማብራሪያ መመልከት ይችላሉ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.