Fx986QqWYAA7w9G
Image source http://www.cleanairpartners.net/

በኪውቤክና; ኖቫስኮሺያ ካናዳ የደን ቃጠሎ ምክንያት ዲሲና አካባቢው ከፍተኛ የአየር መበከል እንደሚያጋጥማቸው ተነግሯል። ክሊን ኤር ፓርትነርስ የተባለውና የአየር ብክለትን በሚመለክት የሚሰራው ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት እንዳስታወቀው ነገ ረቡዕ 06/07 የአየር ጥራት ደረጃው ኮድ ኦሬንጅ እንደሚሆንና ከነገበስትያ ሐሙስ 06/08 ደግሞ ኮድ ሬድ እንደሚሆን ተጠቁሟል።

በኮድ ኦሬንጅ ጊዜ እንደ አስም ያለ የመተንፈሻ እክል ያለበቸው ሰዎች ከቤት እንዳይወጡ ይመከራል።

ኮድ ሬድ በሚሆንበት ሐሙስ ደግሞ ማንኛውም ሰው በተቻለ መጠን ከቤት ውጭ ምንም አይነት እንቅስቃሴዎች እንዳያደርጉ በርና መስኮትም እንዳይከፍቱ ተመክሯል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.