ማህበራዊ ዜና ዲሲ የዲሲ ስኮላርሺፕ ማመልከቻ ማብቂያ ኦገስት 18 08/14/2023 የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር በከተማዋ ለሚገኙ ተማሪዎች በአመት እስከ 50 ሚልየን ዶላር ድረስ የገንዘብ ድጋፍ በሚያደርጉ 3 የከተማዋ ስኮላሺፕ ፕሮግራሞች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል። የእነዚህ ስኮላርሺፖች ማመልከቻ የመጨረሻ ቀንኦገስት 18 2023 እንደሆነም በመግለጫው ተጠቁሟል። እነዚህ 3 ስኮላርሺፖችን ለማየትና ለማመልከት ይህን ይጫኑ። About Author m.henok See author's posts ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት Continue Reading Previous Previous post: የሜሪላንድ የቀረጥ ነፃ ቀናትNext Next post: በአርሊንግተን የትራፊክ አደጋ አንድ ሰው ለህልፈት ተዳረገ