ከኦገስት 13-19 ድረስ ሜሪላንድ ከቀረጥ ነፃ ግብይት ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና የተፈቀደላቸው ጫማዎችና አልባሳት ከሽያጭ ታክስ ነፃ ይሆናሉ። የሜሪላንድ የቀረጥ ነፃ ህግ ይህንን የቀረጥ ነፃ እድል ለመጠቀም ሰዎች ያለገደብ መግዛት እንዲችሉ ይፈቅዳል። በተጨማሪም የተማሪዎች ቦርሳ እስከ 40$ ድረስ ከቀረጥ ነፃ ነው።

ከቀረጥ ነፃ የሚሆኑ እቃዎች ዝርዝር ለማየት ይህን ይጫ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.