12/12/2024
Add a heading(2)

የዲሲ ፖሊስ በናሽናል ዙ የቦምብ ማስፈራሪያ ደርሶኛል በማለት ጎብኚዎችንና ሰራተኞችን አስወጥቶ ምርመራ እያደረገ ይገኛል፡፡

በአካባቢው ያሉ መንገዶችም ዝግ ናቸው፡፡

ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን እናመጣለን፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት