Add-a-heading1-1

UPDATE — ማስፈራሪያ ኃሰተኛ እንደነበረና ማስጠንቀቂያው እንደተነሳ ፖሊስ አስታውቋል፡፡


በሞንጎምሪ ካውንቲ ዊተን አካባቢ በሚገኘው የጆን ኤፍ ኬኔዲ ሃይስኩል ተማሪዎችና ሰራተኞች የቦምብ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው፡፡ ይህን የቦምብ ማስጠንቀቂያ ተከትሎም ተማሪዎች ባሉበት ከለላ እንዲፈልጉና በተጠንቀቅ እንዲቆዩ ተነግሯቸዋል፡፡

ፖሊስና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለስልጣናት በቦታው ተገኝተው ሁኔታውን እየተከታተሉ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን እናመጣለን

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.