12/12/2024
SUPER SALE (Facebook Post)

የቨርጂንያ የሴልስ ታክስ ሆሊዴይ ከዛሬ ኦክቶበር 20 እስከ እሁድ ኦክቶበር 22 ድረስ ይቀጥላል። በነዚህ 3 ቀናት የትምህርት ቤት መገልገያዎች፤ አልባሳትና ጫማዎች፤ የድንገተኛ አደጋ ቁሶች፤ የኃይል ቆጣቢ ቁሶች ከሽያጭ ታክስ ነጻ ይሆናሉ።

በነዚህ 3 ቀናት የትምህርት ቁሶች እስከ 20$ ድረስ፤ አልባሳትና ጫማዎች እስከ 100$ ከቀረጥ ነጻ ይሆናሉ። ለአደጋ ጊዜ የሚያገለግሉ እንደ ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ ጀኔረተሮች እስከ 1000$ በጋዝ የሚሰሩ መጋዞች/ቼይንሳው/ እስከ 350$ እንዲሁም ለግል አገልግሎት የሚውሉና ኢነርጂ ስታር የለጠፉ የኃይል ቆጣቢ ቁሶች እስከ $2500 ድረስ ከቀረጥ ነጻ መግዛት ይችላሉ ሲል የቨርጂንያ ታክስ አስታውቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት