12/12/2024
Screenshot 2023-10-20 at 18.28.42

የኢትዮጲክ ባልደረቦች ቅዳሜ ኖቬምበር 18 ከ10፡00am እስከ 12፡00pm በሚደረገው የዘንድሮው የሞንጎምሪ ካውንቲ የታንክስጊቪንግ ፓሬድ ላይ ለመሳተፍ ማመልከቻቸውን አስገብተው ተቀባይነት አግኝተዋል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ከአራቱም አቅጣጫ የተውጣጡ የኢትዮጵያውያንንና የኤርትራውያንን ባህልና ሙዚቃዎች ይዘን ለመቅረብ እንፈልጋለን። ይህንን ለማሳካት ደሞ የእናንተን ድጋፍና በጎፍቃድ እንፈልጋለን። ስለሆነም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወይንም ኤርትራዊ የኔ የሚሏትን የኢትዮጵያ ወይንም የኤርትራ የባህል ልብስ፤ ሙዚቃና ዳንስ መርጠው አብረውን መሳተፍ ይችላሉ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ የሚመዘገቡ 10 ከተለያዩ ባህሎች የተውጣጡ ሰዎችን ይዘን ለመግባት አቅደናል።መሳተፍ ከፈልጉ እባክዎን ይህን ፎርም ከኖቨምበር 1፣ 2023 በፊት ይሙሉልን። እናመሰግናለን።

Team Ethiopique has been accepted to participate in this year’s Montgomery County Thanksgiving Parade, which will be held on Saturday, November 19, from 10:00 AM to 12:00 PM. We plan to showcase cultures, music, and clothing from all corners of Ethiopia and Eritrea. Team Ethiopique is actively seeking volunteers who can dress up and be part of this exciting event. If you are interested in joining our crew and being a part of this celebration, please fill out this form. We have 10 slots that need to be filled before November 1, 2022. Thank you for your interest and support. https://bit.ly/3Qoo9AS

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት