12/12/2024
ስኮላርሺፕ ከፌስቡክ (1)

የአሜሪካ የምልክት ቋንቋ ማህበር ከሞንጎምሪ ፓርኮችጋ በመተባበር ቅዳሜ ኦክቶበር 21 ከጧት 10 ሰዓት እስከ እኩለቀን የአሳ ማጥመድ ትምህርትና የቤተሰብ ፕሮግራም በኒድውድ ሀይቅ በሚገኘው የሜዶው ሳይድ ኔቸር ሴንተር አዘጋጅቷል። በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍ የ12$ ክፍያ ያስፈልጋል። የአሳ ማጥመጃ ቁሳቁሶቹንና የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚ አዘጋጆቹ ያቀርባሉ። እድሜያቸው ከ16 አመት በላይ የሆኑ ተሳታፊዎች የሜሪላንድ አሳ ማጥመጃ ላይሰንስ ሊኖራቸው ይገባል። ይህን የአሳ ማጥመጃ ፍቃድ ለማግኘት ይህን ሊንክ ተከትለው ይሂዱ።

በዚህ ፕሮግራም ማንኛውም ሰው መሳተፍ ይችላል። በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍና ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ተከትለው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት