የፌስቡክ አቃፊ የሆነው ሜታ ለጥቁሮች (የአፍሪካ ደም ላላቸው) የተለየ ስኮላርሺፕ አዘጋጅቷል። እንደአፍሪካውነታቸው ኢትዮጵያውያንም ሆኑ ኤርትራውያን በዚህ ስኮላሺፕ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። በዚህ ስኮላርሺፕ ለዘመኑ ተፈላጊ የሆኑትን የአንድሮይድና አፕል ሞባይል አፕ ዴቨሎፕመንት እንዲሁም የዳታቤዝ የማይሲኩዌልና ፓይተን ሰርተፊኬቶችን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የትምህርት አይነቶች ይካተቱበታል።በዚህ ስኮላሺፕ ፌስቡክ ከሚሰጣቸው የሰርተፊኬት ፕሮግራሞች ውስጥ የሚከተሉት በዋናነት ተጠቃሽ ናቸው።
- Social Media Marketing Professional Certification
- Marketing Analytics Professional Certification
- Front-End and Back-End Developer Certificates
- iOS and Android Developer Certificates
- Database Engineer Certificate
እርስዎ በዚህ መልካም አጋጣሚ ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ተጭነው ማመልከት ይችላሉ።