በሲቪኤስ፤ ራይት ኤይድና ታርጌት በመሳሰሉ መደብሮች ለገበያ የዋሉ 26 አይነት የአይን ጠብታዎች እንዳይሸጡ የአሜሪካ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ከለከለ፡፡...
Month: October 2023
የፌርፋክስ ፖሊስ በኦክቶበር 25 2023 እኩለ ቀን አካባቢ ከፌርፋክስ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰራተኞች በደረሰው ጥቆማ በእለቱ ጠዋት...
የቨርጂንያ የሴልስ ታክስ ሆሊዴይ ከዛሬ ኦክቶበር 20 እስከ እሁድ ኦክቶበር 22 ድረስ ይቀጥላል። በነዚህ 3 ቀናት የትምህርት ቤት መገልገያዎች፤...
የኢትዮጲክ ባልደረቦች ቅዳሜ ኖቬምበር 18 ከ10፡00am እስከ 12፡00pm በሚደረገው የዘንድሮው የሞንጎምሪ ካውንቲ የታንክስጊቪንግ ፓሬድ ላይ ለመሳተፍ ማመልከቻቸውን አስገብተው ተቀባይነት...
የአሜሪካ የምልክት ቋንቋ ማህበር ከሞንጎምሪ ፓርኮችጋ በመተባበር ቅዳሜ ኦክቶበር 21 ከጧት 10 ሰዓት እስከ እኩለቀን የአሳ ማጥመድ ትምህርትና የቤተሰብ...
የፌስቡክ አቃፊ የሆነው ሜታ ለጥቁሮች (የአፍሪካ ደም ላላቸው) የተለየ ስኮላርሺፕ አዘጋጅቷል። እንደአፍሪካውነታቸው ኢትዮጵያውያንም ሆኑ ኤርትራውያን በዚህ ስኮላሺፕ ተጠቃሚ መሆን...
ሂመን በቀለ የቆዳ ካንሰርን የሚከላከል ሳሙና በመፍትሄነት በማቅረብ የ2023 የታዳጊ ሳይንቲስቶች ውድድር ላይ የመጨረሻ ዙር የድጋፍ ድምፅ ይፈልጋል:: ግቡና...