12/12/2024
ፎቶ ምንጭ ፡ የዲስ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ትዊተር ገፅ

ፎቶ ምንጭ ፡ የዲስ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ትዊተር ገፅ

ርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት 14ና ቡካነን ላይ የሚገኘው የገደራ የገበያ ማዕከል ዛሬ ማክሰኞ ለሊት የእሳት አደጋ ደረሰበት። የእሳት አደጋ ተከላካዮች እሳቱ መጀመሪያ የተነሳው ከሱቁ ነው ብለዋል።

እስካሁን ሁለት ሰዎች ተፈናቅለዋል።

አንድ የእሳት አደጋ ተከላካይ ሰው ላይም ጉዳት ደርሷል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት