12/12/2024
Seal_of_Prince_Georges_County_Maryland.svg_

የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ፖሊስ እየተስፋፋ የመጣውን የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጀል ተግባራት ተከትሎ በታዳጊዎች ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ አውጇል። ይህ የሰዓት እላፊ ገደብ ካለፈው አርብ ጀምሮ ለ30 ቀናት ተፈፃሚ ይሆናል። በዚህ የሰዓት እላፊ እወጃ መሰረት ዕድሜያቸው ከ16 በታች የሆኑ ታዳጊዎች ከዕሁድ እስከ ሐሙስ ከምሽቱ 10፡00PM እስከ ንጋት 5፡00AM አርብና ቅዳሜ ደሞ ከ እኩለ ለሊት እስከ ንጋት 5፡00AM ድረስ በመንገድ/ በህዝብ ቦታዎች እንዳይገኙ ይደነግጋል።

የዚህን ህግ ዝርዝርና ተፈፃሚነት በቅርብ አሰናድተን እንመጣለን።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት