12/12/2024
Black and Yellow Modern Breaking News Facebook Post

ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (09/12/2022) ከ5፡00PM እስከ እኩለ ለሊት ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍና መብረቅና ከባድ ውሽንፍር አደጋ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ይኖራል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተመክሯል። በተለይም እንደ ሄይነስ ፖይንትና ታይዳል ቤዚን ባሉ ረባዳ አካባቢዎች ላይ እስከ 1ጫማ የሚደርስ ጎርፍ ሊኖር እንደሚችል የብሄራዊ ሜትሮሎጂ አገልግሎት አስታውቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት