እኚህ ዚላየን የተባሉ ባለ 30ና 36 ኢንች የጋዝ ምድጃዎች ሲለኮሱ ከፍተኛ የሆነ የካርበን ሞኖክሳይድ ጋዝ በመልቀቅ በ44 ሰዎች ላይ ቀላልና ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን ተከትሎ የአሜሪካ የሸማቾች ደህንነት ጥበቃ ተመላሽ እንዲሆኑ ማዘዣ አውጥቶባቸዋል።
እነዚህ ምድጃዎች በቤስት ባይ፤ ሎውስ፣ ሆም ዴፖና ዘ ሬንጅ ሁድ ስቶር ሲሸጡ ከርመዋል። ዝርዝሩን ለማየት ይሄን ሊንክ ተጭነው ይሂዱ።ሼር አርጉት …. ምድጃ ሁሉም ቤት አለ።