326339075_1878177089190618_3947876800579169378_n

UPDATE: Meriam Kidanemaryma Bahta has been located safe and unharmed. 

ከስር በምስሉ የምትመለከቷት ሚርያም ኪዳነማርያም ባህታ የተባለች የ33 አመት እህት ዛሬ ሐሙስ ጃንዋሪ 19 2023 ጠዋት ሺንድለር ድራይቭ ሲልቨር ስፕሪንግ አካባቢ ከሚገኘው ቤቷ እንደወጣች አልተመለሰችም። ተፈላጊዋ 7EF5237 የሆነ የሜሪላንድ ታርጋ የለጠፈ የ2013 ዓ.ም ቀይ ሆንዳ ሲቪክ ታሽከረክራለች ተብሎ ይገመታል ብሏል ፖሊስ።

ሚርያም ቁመቷ 5ጫማከ 8 ፊት ክብደቷ 150 ፓውንድ አጭር ጥቁር ፀጉርና ቡናማ የአይን ቀለም እንዳላትም ፖሊስ አክሎ ገልጿል

ሚርያም ኪዳነማርያም ባህታ ያለችበትን አውቃለሁ የሚል ሰው በስልክ ቁጥር (240) 773-6870 weynm be 301-279-8000. ደውሎ መረጃ እንዲሰጥ ፖሊስ ጠይቋል።

ስለ ሚርያም ኪዳነማርያም ባህታ ማንኛውም መረጃ አለኝ የሚል ሰው በስልክ ቁጥር 301-279-8000 ደውሎ ለፖሊስ እንዲያሳውቅ ተጠይቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.