We are proud of you

የበርተንስቪል ኤለመንታሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በተሳተፉበትና በሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ በተከናወነው የሜሪላንድ ዴስቲኔሽን ኢማጂኔሽን ውድድር አሸናፊ ሆነዋል።

የበርተንስቪል የአራተኛና አምስተኛ ክፍል ተማሪ የሆኑት እነዚህ አሸናፊዎች ከሜሪላንድ አንደኛ በመውጣት በቀጣይ ወር ወደ ካንሳስ ከተማ ሞንታና በማቅናት ለአለም አቀፍ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ። በዚህ ውድድር ያሸነፉት ታዳጊ ተማሪዎች ኢቫን ፈርናንዴዝ፤ ኤድዋርዶ ጉቴሬዥ፤ ካርተር ኢቲኔ፤ ኒኮላስ ኦስሮፍ፤ ማኬንዚ ሚና፤ ናታን ፈርናንዴዝና የኛዋ አስካለ ግርማ ይገኙበታል።

ምስል ከካውንቲው የህዝብ ትምህርት ቤቶች ድረ ገፅ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.