HAPPY (10)

የውኃ ስራዎች ድርጅት የውኃ እዳ ላለባቸውና ገቢያቸው የሚፈቅድ የሞንጎምሪና ፒጂ ካውንቲ ደንበኞቹ የቢል ክፍያ ድጋፍ እንዲያመለክቱ ጥሪ አቅርቧል።ይህ የድጋፍ ፕሮግራም እስከ ጁላይ 31 ብቻ ነው የሚቆየው።
በዚህ ፕሮግራም ተጠቃሚ ለመሆን የቤተሰብዎ ገቢ ከስር ካለው መብለጥ የለበትም ተብሏል።
በተጨማሪም እዳ ያለባቸው ደንበኞች ውኃቸው ከጁላይ 5 ጀምሮ እንደሚቆረጥ ተሰምቷል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.