12/12/2024
Seal_of_the_Prince_George's_County_Police_Department

የኃያትስቪል ነዋሪ የነበረውና ባሳለፍነው ጁን 25 በኢስትዌስት ኃይዌይና ቺለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ሳይክል በመንዳት ላይ እያለ በመኪና ተገጭቶ የነበረው የ28 አመቱ ሔኖክ ገለታ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትላንት በስትያ ሰኞ ጁላይ 3 2023 እንዳረፈ የፒጂ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ አስታውቋል።
እስካሁን ድረስ ሄኖክን ማን እንደገጨው የማይታወቅ ሲሆን መረጃው ያለው ማንኝውም ሰው በስልክ ቁጥር 301-731-4422. ደውሎ መረጃ መስጠት እንደሚችል ፖሊስ አስታውቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት