12/12/2024
የሊሞ ሹፌር የሆነው ሚካኤል ጽጌ ድብደባና ዝርፊያ በዲሲ

የአሌክሳንድርያ ከተማ ፖሊስ የአፋልጉኝ ጥሪ አውጥቷል፡፡ ተፈላጊ በ60ዎቹ እድሜ የሚገኙ ኃይለስላሴ ወልደጊዮርጊስ የተባሉ አዛውንት ሲሆኑ ቁመታቸው 5ጫማ ከ7 ኢንች ክብደታቸው 125 ፓውንድ ባለቡናማ አይንና ራሰ በራ ሲሆኑ ለመጨረሻ ጊዜ ትላንት እሁድ ጁላይ 9 2023 ከምሽቱ 11 ሰዓት አካባቢ በ500 block of Howard St ነው የታዩት ተብሏል፡፡ በሰዓቱም ባለ ነጭና ጥቁር መስመር ሸሚዝና አረንጓዴ ሱሪ ለብሰው እንዲሁም ጥቁር ጫማ አርገው እንደነበር ተጠቁሟል፡፡

አቶ ኃይለስላሴ የአዕምሮ ጤና እክል ሊኖርባቸው እንደሚችልና በዚህም ለአደጋ ሊጋለጡ እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ እኚህን አባት ያየ ወይንም ያሉበትን የሚያውቅ በ911 ወይንም በ 703-746-4444 ደውሎ እንዲጠቁም ፖሊስ ጠይቋል፡፡

እንደተለመደው ሼር በማድረግ ተባበሯቸው፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት