Screenshot 2023-07-11 at 22.35.53

ኖታሪ ፐብሊክ ተብለው የሚጠሩ ግለሰቦች ወሳኝ የሚባሉ ሰነዶች ሲፈረሙ በምስክርነት እንዲታዘቡና ይህንንም በራሳቸው ፊርማና ማህተም እንዲያረጋግጡ በመንግስት የሚሾሙ ባለሞያዎች ናቸው። 

የኖታሪ ባለሞያዎች የሰዎችን ማንነትና፤ የሰነዶችን ተዓማኒነት ያረጋግጣሉ። እነዚህ ባለሞያዎች በኢትዮጵያ የውልና ማስረጃ የተባለው መስሪያ ቤት የሚሰራቸውን የሰንዶችና  የውክልና ማረጋገጥ ስራዎች ን በግላቸው ይሰራሉ። 

ማንኝውም መስፈርቱን የሚያሟላ ሰው በሚሰራበት ወይንም በሚኖርበት አካባቢ ባሉ የመንግስት ቢሮዎች በመሄድ ለኖታሪነት ማመልከትና አስፈላጊውን ስልጠና ወስዶ ህጋዊ ኖታሪ መሆን ይችላል።

በኖታሪነት ለማገልገል ፍላጎቱ ካለዎት እንደ መኖሪያ ወይንም የስራ አድራሻዎ የሚከተሉትን ተጭነው ተጨማሪ መረጃዎች ያግኙ። 

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.