12/12/2024
img_8542

ምስል ከጁብሊ ሀውስ

የጁብሊ ሀውስ አመታዊ ጁብሊ ቱ ኮሌጅ ስኮላርሺፕ እውቅና ፕሮግራም ከሰሞኑ አከናውኗል:: በዚህ ፕሮግራም ላይም በትምህርታቸውና በማህበራዊ አገልግሎታቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 6 ተማሪዎች ስኮላርሺፕ ሰቷል::

ይህን ስኮላርሺፕ ካገኙ 6 ተማሪዎች አንዱ ነብዩ ዘሪሁን በጆርጅ ሜሰን ዩኒቨርሲቲ የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪ ነው::

ሙሉ መረጃውን ይህን ሊንክ ተጭነው ከጁብሊ ፕሬስ ሪሊዝ ያግኙ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት