12/12/2024
F3l4EfHaUAApJvN

ለዲሲ፤ ቨርጂንያና ሜሪላንድ አካባቢዎች የመጥፎ የአየር ሁኔታ ማስጠንቀቂያ ዛሬ በድጋሚ ወቷል። ዛሬ ማክሰኞ ኦገስት 15 እስከ ምሽት 8 ሰዓት ድረስ የድንገተኛ ጎርፍና፤ የውኃ መጥለቅለቅ አደጋ እንዲሁም እስከ ምሽት 9 ሰዓት ደሞ የመብረቅ አደጋ ሊያጋጥም ስለሚችል ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የብሔራዊ አየር ንብረት አገልግሎት አስታውቋል።

እየተጠነቀቃችሁ። መረጃው አይደርሳቸውም ብላችሁ የምታስቡላቸው ሰዎች ካሉ መረጃውን አጋሯቸው።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት