12/12/2024

በተደጋጋሚ በውስጥ እየመጣችሁ ከምትጠይቁን ጥያቄዎች አንዱ ኢትዮጵያ ላለ ሰው ውክልና እንዴት መስጠት እንደሚችሉ ነው። እዚህ አሜሪካ ሆነው ውክልና ለመስጠት እንዲችሉ ተብሎ የኢትዮጵያ መንግስት የሞባይል አፕ (መተግበሪያ) አዘጋጅቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የዚህን መተግበሪያ አሰራርና እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ለማሳየትና ለማስረዳት ከስር ያለውን ቪዲዮ አዘጋጅቷል። እርስዎም በቪዲዮው መሰረት ውክልና መስጠት ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመከተል የሞባይል መተግበሪያውን አውርደው መገልገል ይችላሉ።

በተጨማሪም ዝርዝር ጉዳዮችንና አስፈላጊ ዶክመንቶች ዝርዝር ለማየት ይህን ሊንክ ተከትለው የኤምባሲውን ገጽ ይመልከቱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት