12/12/2024
img_1205-1

በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ የዲሲ ታዳጊዎች ስለሚሰሯቸው የወንጀል አይነቶች የሚያደርጉት ክርክር ትላንትናና ዛሬ ሶሻል ሚዲያውን ተቆጣጥሮትታል:: እነዚህ ታዳጊዎች በቪዲዮው እንደሚሰማው በነፍስ ማጥፋትና በስርቆት መሀከል ያለው ልዩነት ላይ ይከራከራሉ::

የታዳጊ ወንጀለኞች መበራከትንና የወጣቶችና ታዳጊዎች በፌንታኒል ኦቨርዶዝ መበራከትን ተከትሎ የዲሲ ከንቲባ ሚውርየል ባውዘር ዛሬ አስቸኳይ አዋጅ አውጥተዋል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት