ቆይታ ከኢትዮጲክጋ (1)

በዴሞክራቲክ ፓርቲ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤግዚኪውቲቭ ቦታ እየተወዳደሩ ያሉ እጩዎችን ሁሉንም ለቃለመጠይቅና ለትውውቅ እንዲሁም የማህበረሠባችንን ትርታ እንዲያዳምጡ በማለት ግብዣ አድርገን እስካሁን ሁለት ተወዳዳሪዎች እኛንም ማህበረሰባችንንም አክብረው ለጥያቄዎቻችን ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘውልናል።

ከነዚህ መሃል አንዱ ሚ/ር ማርክ ኤልሪች በቀጣይ ሳምንት ከኢትዮጲክ ባልደረባ ጋር አጭር ቆይታ ያደርጋሉ። የሞንጎምሪ ካውንቲ መራጭ ነዋሪዎች…. እኚህን እጩ ተወዳዳሪ ምን እንጠይቅልዎ። ምን ያሳስብዎታል? ቤት? ትራንስፖርት? ደህንነት? ጤና? ዩቲሊቲ? ቢዝነስ ለመጀመር ካፒታል? ጥያቄዎቻችሁን በሜሴጅ ላኩልን። እናመሰግናለን። ስለተወዳዳሪው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.