12/12/2024
img_8283

ጁን 14 እኩለሌሊት እስከ ጧት 7:00am ባለው ጊዜ የ6 መኪኖች መስኮት ተሰብሮ ኤርባጋቸው ተሰርቋል::

የታኮማ ፖሊስ ሪፖርት እንደሚያሳየው ስሪታቸው ሆንዳና አኩራ የሆኑት እኚህ ስድስት መኪኖች የተዘረፉት በ7300 and 7400 blocks of New Hampshire Avenue in Takoma Park. ነው::

ማንኛውም መረጃ ያለው ሰው በስልክ ቁጥር 301-270-1100 ፖሊስ ጋር ደውሎ ጥቆማ መስጠት ይችላል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት