12/12/2024
img_8694

አሶሼትድ ፕሬስ ማምሻውን ሚውሪዬል ባውዘ ለሶስተኛ ከንቲባነት እንዳሸነፉ በዜና ገፁ አስታውቋል:: እስካሁን በተደረገው ቆጠራ ከባውዘር ሌላ ለኮንግረስ የዲሞክራት ተወካይነት ኤልኖር ሆምስ ኖርተን እንዳሸነፉ ተገልፇል::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት