12/12/2024
Screen Shot 2022-06-29 at 15.28.17

ከፒጂ ካውንቲ ወደ ዲሲ የሚወስደው I-295 በርካታ መኪኖች እየተሰራ ያለ አስፋልት ላይ በፈሰሰ ሬንጅ በመዘፈቃቸውና መውጣት ባለመቻላቸው ምክንያት ዲሲ ቤኒንግ ሮድ ጋ በፖሊስ ተዘግቷል። ይህ መስተጓጎል የመንገድ ሰራተኞች ተሰርቶ ያላለቀ መንገድ ለትራፊክ ክፍት ማድረጋቸውን ተከትሎ ተከስቷል። እስካሁን አደጋ የደረሰበት ሰው የለም። ፖሊሶች በሬንጅ የተዘፈቁና መውጣት ያቃታቸውን መኪኖች ለማውጣት እየሰሩ ነው።

ፖሊስ መንገዱ እስከ ነገ ተዘግቶ ሊቆይ እንደሚችል አስታውቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት