በሜሪላንድ፣ በዲሲ ፣በቨርጂኒያ እና በሌሎች ስተት የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን የሆናችዉ በሙሉ 39ኛዉ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፈስቲቫል ሰኔ 26,2014 እስከ ሐምሌ 2, 2014 ዓ.ም ወይም July 3,2022 እስከ July 9,2022 ድረስ በሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ ካፒታል ዋን ሜዳ በደመቀ ሁኔታ የሚከናወን ስሆን ከእግር ኳስ በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ የአትሌቶቻችንን ስኬት እናክብር በሚል መርህ ቃል የ5km (3.1 ማይል) የአዋቂና የ1.6km ወይም (1 ማይል) የልጆች የሩጫ ዉድድር ቅዳሜ ሐምሌ 2,2014 (July 9,2022) ጠዋት 7:00am ጀምሮ ይደረጋል ስለዚህ ከስር ያለውን ልንክ በመጠቀም እንድትመዘገቡ በአክብሮት ተጋብዛቸዋል።
https://esfna.org/event/run-usa
አዘጋጆች
አትሌት አሰፋ መዝገቡ
አቶ ኤርምያስ አየለ
አቶ ጥበቡ አሰፋ
ከሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴረሽን ጋር በመተባበር።